የፋይናንስ ቀዉሱ ጦስ በአዳጊ አገሮች | ዓለም | DW | 23.02.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የፋይናንስ ቀዉሱ ጦስ በአዳጊ አገሮች

የበለፀጉት አገራትን የምጣኔ ሃብት ያናጋዉ የፋይናንስ ቀዉስ በአዳጊ አገራት ላይም መዘዙ እንደሚያርፍ ሲጠበቅ ቆይቷል።

default

በታንዛኒያ የIMF ዳይሬክተር ገበያዉን ሲቃኙ

 ምንም እንኳን መጀመሪያ አካባቢ ድሃ አገራትን ቀዉሱ በቀጥታ አይነካም ያሉ ነበሩ። አሁን ግን የዓለም ገበያዉ ቀዉስ ጦስ በእነዚህ አገራት እዉን ሆኗል። በዓለም የተከሰተዉ ቀዉስ መጠኑና ሊያደርስ የሚችለዉ ጉዳት እንዲህ ነዉ ለማለት አዳጋችነቱ እየታየነዉ። 

Andrew Shale/ሸዋዬ ለገሠ ሂሩት መለሰ