የፊልም ዳይሬክተር አዳነች አድማሱ | ባህል | DW | 21.08.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ባህል

የፊልም ዳይሬክተር አዳነች አድማሱ

አዳነች አድማሱ በኢትዮጵያ በፊልሙ ስራ ዘርፍ ከተሰማሩት ጥቂት ሴቶች አንዷ ናት። ባለፉት 10 ዓመታት ዘጋቢ ፊልሞች፣ ማስታወቂያዎችን ፣ የአመለካከት ለውጥ የሚያመጡ ህብረተሰቡን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ድራማዎችን በመምራት፣ ድምፅ አልባ ለሆኑት ድምፅ ሰጥታለች።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 13:54

አዳነች አድማሱ

አዳነች አዘውትራ በኢትዮጵያ በትምህርቱ እና በጤናው ዘርፎች ላይ ለተሰማሩ « ዲ ኬ ቲ»፡ «ዩኒሴፍ»፡ « ኦክስፋም»፡ « ዋተር ኤድ»፡ « አውስትራሊያነ ዴቨሎፕመንት ክኦፐሬሽን»፡ን ለመሳሰሉ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ሰርታለች። አዳነች ከሰራቻቸው ፊልሞች መካከል ያላቻ ጋብቻ እና የቤት ምስሶ የሚጠቀሱ ሲሆን፡ እጎአ በ2005 ዓም «ያላቻ ጋብቻ » ለተባለው ፊልሟ በለንደን በተካሄደው የ« ዋን ዎርልድ ሚድያ አዋርድስ » ስነ ስርዓት ላይ ተሸላሚ ለመሆን በቅታለች።

አርያም ተክሌ

ልደት አበበ

Audios and videos on the topic