የፊልም ስራ በኢትዮጽያ | ባህል | DW | 20.01.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የፊልም ስራ በኢትዮጽያ

በኢትዮጽያ ጤዛ የተባለ ፊልም ለእይታ ቀርቦአል። ፊልሙ ለእይታ ለህዝብ ከመቅረቡ በፊት ጥሪ ለተደረገላቸዉ ባለስልጣናት ታዋቂ የፊልም ተዋናዩች እና ጋዜጠኞች ለእይታ በብሄራዊ ትያትር ቀርቦ ነበር።

default

ፊልም

የባህል መድረካችን ከፊልሙ አቀናባሪ እና ደራሲ ከፕሮፊሰር ሃይሌ ገሪማ ጋር ቆይታ አድርጎአል ይከታተሉ።