የፈጠራ ሥራ ተሸላሚዎች | ኢትዮጵያ | DW | 19.05.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የፈጠራ ሥራ ተሸላሚዎች

ማዕከሉ ትናንት ሒልተን ሆቴል በአዘጋጀዉ ድግስ አዳዲስ ሥራና መሳሪያ ለፈጠሩት ወይም ላስተዋወቁት ሰዎች ከ5 ሺሕ እስከ 45 ሺሕ የአሜሪካን ዶላር የሚደርስ የገንዘብ ሽልማት ሰጥቷል

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:05

ኢትዮጵያ ዉስጥ የተቋቋመዉ የዓየር ንብረት ማሻሻያ ማዕከል (CIC-በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ) የተሰኘዉ ተቋም የተፈጥሮ ሐብትን ለመጠበቅ የሚረዱ አዳዲስ መሳሪያዎችን ሠርተዋል፤ ወይም ሥራዎችን ፈጥረዋል ያላቸዉን አስራ-አንድ ግለሠቦች ሸለመ።ማዕከሉ ትናንት ሒልተን ሆቴል በአዘጋጀዉ ድግስ አዳዲስ ሥራና መሳሪያ ለፈጠሩት ወይም ላስተዋወቁት ሰዎች ከ5 ሺሕ እስከ 45 ሺሕ የአሜሪካን ዶላር የሚደርስ የገንዘብ ሽልማት ሰጥቷል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic