የፈረንሳይ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ እና አንደምታው | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 24.04.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የፈረንሳይ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ እና አንደምታው

በፈረንሳይ ሀገር ትናንት የመጀመሪያው ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ተካሄደ። በምርጫው 11 እጩዎች በተፎካካሪነት የቀረቡ ሲሆን፣ መፍቀሬ አውሮጳ የሚባሉት ወጣቱ ኤማኑዌል ማክሮ እና የየቀኝ አክራሪ ፓርቲ፣ የፍሮ ናስዮናል መሪ ማሪን ለ ፔን ከ15 ቀናት በኋላ፣ እጎአ ግንቦት ሰባት፣ 2017 ዓም ለሚካሄደው ሁለተኛ ዙር ምርጫ አልፈዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:33

በፈረንሳይ የ2ኛው ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ተፎካካሪዎች

መላ ዓለም፣ በተለይ አውሮጳ በቅርበት ስለተከታተለው የፈረንሳይ የመጀመሪያ ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውጤት እና አነደምታው የፓሪሷን ወኪላችን  ሀይማኖት ጥሩነህን ስቱድዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሪያታለሁ። እዚህ ጀርመን ውስጥ ያለውን አስተያየት ደግሞ የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል  አሰባስቦታል።

ሀይማኖት ጥሩነህ/ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic