የፈረንሳይ እና ጀርመን የግማሽ ፍፃሜ ግጥሚያ | ስፖርት | DW | 08.07.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ስፖርት

የፈረንሳይ እና ጀርመን የግማሽ ፍፃሜ ግጥሚያ

ለፍጻሜ ይደርሳል ተብሎ በሰፊው ይጠበቅ የነበረው የጀርመን ቡድን ትናንት ማታ ከፈረንሳይ ጋር ባከሄደው ግጥሚያ መሸነፉ ብቻ ሳይሆን አንድም ግብ ማግባት አለመቻሉ አስገርሟል ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:58

የፈረንሳይ ድል

ትናንት ማርሴይ ፈረንሳይ ውስጥ በተካሄደው የአውሮጳ እግር ኳስ ሻምፕዮና የግማሽ ፍጻሜ ውድድር ጀርመንን 2 ለባዶ ያሸነፈው የፈረንሳይ ቡድን የፊታችን እሁድ ከፖርቱጋል ጋር የሚያካሂደው የፍጻሜ ጨዋታ በጉጉት እየተጠበቀ ነው ። የዘንድሮው ሻምፕዮና ማን ሊሆን ይችላል ለሚለው የተለያዩ ግምቶች እየተሰነዘሩ ቢሆንም ዋንጫውን ለአዘጋጇ ለፈረንሳይ የሚመኙ ብዙዎች ናቸው ። ለፍጻሜ ይደርሳል ተብሎ በሰፊው ይጠበቅ የነበረው የጀርመን ቡድን ትናንት ማታ ከፈረንሳይ ጋር ባከሄደው ግጥሚያ መሸነፉ ብቻ ሳይሆን አንድም ግብ ማግባት አለመቻሉ አስገርሟል ።ስለትናንቱ ጨዋታ ሂደት እና ውጤት የስፖርት ፕሮግራም አዘጋጅ ማንተጋፍቶት ስለሺን ኂሩት መለሰ አነጋግራዋለች ።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic