የፈረንረንሳይ ፕሬዝደንት የኢትዮጵያ ጉብኝት | ኢትዮጵያ | DW | 12.03.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የፈረንረንሳይ ፕሬዝደንት የኢትዮጵያ ጉብኝት

የፈረንሳይ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮ ለጉብኝት ኢትዮጵያ ገብተዋል። በዛሬው ዕለትም ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዝዳንት ኤማኑዌል ማክሮ በላሊበላ ውቅር አብያተ-ክርስቲያናት ጉብኝት አድርገዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:08

ፕሬዝደንት ማክሮ በላሊበላ ጉብኝት አድርገዋል

 በጉብኝቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ-መሥተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን ተገኝተዋል። ፈረንሳይ የከፋ ጉዳት ላይ ለሚገኙት ውቅር አብያተ-ክርስቲያናት የዕድሳት ድጋፍ ታደርጋለች ተብሎ ይጠበቃል። ፕሬዝዳንት ኤማኑዌል ማክሮ በኢትዮጵያ የሁለት ቀናት ጉብኝት ያደርጋሉ። ከፕሬዝዳንቱ ጋር የተጓዘችው ሃይማኖት ጥሩነሕ ከአዲስ አበባ የሚከተለውን ዘገባ አጠናቅራለች።

ሃይማኖት ጥሩነህ

እሸቴ በቀለ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች