የፈላሻ ሙራ የእስራኤል ጉዞ | ኢትዮጵያ | DW | 20.01.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የፈላሻ ሙራ የእስራኤል ጉዞ

ከብዙ ዓመታት ወዲህ ወደ እስራኤል ለመሄድ በመጠበቅ ላይ ከሚገኙት ፈላሻ ሙራ በመባል የሚታወቁት ቤተ እስራኤላውያን መካከል የመጀመሪያዎቹ ሶስት መቶ አርባ ሰሞኑን እስራኤል መግባታቸውን የእስራኤል የአይሁዳውያኑ ወኪል ድርጅት ቃል አቀባይ ማይክል ጃንኮሌቪትስ አስታውቀዋል።

default

ወደ እስራኤል ለመጓዝ በኢትዮጵያ በመጠባበቅ ላይ ያሉት ስምንት ሺህ ቤተ እስራኤላውያንን በሚቀጥሉት አራት ዓመታት ውስጥ ለመውሰድ ዕቅድ እንዳለም ከመላ ዓለም ወደ እስራኤል ለመሄድ ለሚፈልጉ አይሁዳውያን ሁኔታዎችን የሚያመቻቸው የዚሁ ድርጅት ቃል አቀባይ አክለው ገልጸዋል። አርያም ተክሌ አነጋግራቸዋለች።

አርያም ተክሌ ሒሩት መለሰ