የፀሐይ ኃይል ለልማት | ጤና እና አካባቢ | DW | 07.10.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የፀሐይ ኃይል ለልማት

ስለኃይል አማራጮች ዓለም መነጋገር ከጀመረ ሰነባብቷል።

ፀሐዬ ዉጪ ዉጪ,,,,,

ፀሐዬ ዉጪ ዉጪ,,,,,

የበለፀገዉ ዓለምን አማራጭ የኃይል ምንጭ ፍለጋ ያስገደደዉ በከርሰ ምድር በተለያዩ አካቢዎች የሚገኙ የቅሪተ አፅም ዉጤት የሆነዉ ኃይል ምንጩ እየተዳከም፤ አንድም የሚያስከትለዉ በካይ አደገኛ ጭስ በከባቢ አየር ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ መሄዱ ነዉ።