የጳዉሎስ ኞኞ ሥራዎች | ኢትዮጵያ | DW | 04.01.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጳዉሎስ ኞኞ ሥራዎች

ጋዜጠኛ ጳዉሎስ ኞኞ በህይወት ዘመኑ ለአንባብያን ያበረከታቸዉ ሥራዎች ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ተበረከተ።

default

የታዋቂዉን ጋዜጠኛና ደራሲ ሥራዎች ለተቋሙ ያበረከተዉ ልጁ ሐዋርያዉ ጳዉሎስ በግሉ ቤተመጻህፍት ለማቋቋም አቅሙ ባይፈቅድለት ኅብረተሰቡ ከዩኒቨርሲቲዉ እንዲያገኘዉና እንዲጠቀምበት አስቦ ለመስጠት መወሰኑን ገልጸል። በስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙ ታዳሚ ምሁራን የጳዉሎስ ኞኞን ስራዎች ሲዘረዝሩ በተለይ በጋዜጣ ላይ አንድ ጥያቄ አለኝ በሚለዉ አምዱ በወቅቱ የአዲስ ዘመን ጋዜጣን ቅጂ ቁጥር እንዲጨምር ማድረጉን አስታዉሰዋል።

 ጌታቸዉ ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic