የጨርቃጨርቅና አልባሳት አውደ ርእይ በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 22.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጨርቃጨርቅና አልባሳት አውደ ርእይ በአዲስ አበባ

የጨርቃጨርቅና አልባሳት አውደ ርእይ «Origin africa 2015» በሚል ስያሜ አዲስ አበባ ውስጥ ከጥቅምት 10 ቀን፣ 2008 ዓም አንስቶ እየተኪያሄደ መሆኑ ተጠቀሰ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:50

የጨርቃጨርቅና አልባሳት አውደ ርእይ

ሚሌኒየም አዳርሽ ውስጥ ትናንት በተከፈተው አውደ ርእይ ከ25 ሃገራት የተውጣጡ ከ180 በላይ ኩባንያዎች እየተሳተፉ ነው ተብሏል። ይኽ አውደ ርእይ እና ባዛር ዐርብ ጥቅምት 12 ቀን፣ 2008 ዓም እንደሚጠናቀቅም ተገልጧል። የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አውደርእዩን በመጎብኘት ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic