የጥንታዊ ሥነ-ጽሑፍ ቅርስ ጥበቃ | የባህል መድረክ | DW | 19.06.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

የባህል መድረክ

የጥንታዊ ሥነ-ጽሑፍ ቅርስ ጥበቃ

«የበረሀዋ ዕንቁ» በመባልም ወደ ምትታወቀዉ ወደ ምዕራብ አፍሪቃዊትዋ ማሊ፤ ቲምቡክቱ ከተማ ይወስደናል። ከተማዋ በተባበሩት መንግስታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት በቅርስነት እጎአ 1988 ተመዝግባለች። በውስጧ ያሉት ጥንታዊ መስጊዶች እና አብያተ-መፅሐፍት ስለ ቲምቡክቱ ታሪካዊነት እና ጥንታዊነትም ይመሰክራሉ።

Audios and videos on the topic