የጥቅምት 27 ቀን፣ 2010 ዓ.ም. የስፖርት ዝግጅት | ስፖርት | DW | 06.11.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

የጥቅምት 27 ቀን፣ 2010 ዓ.ም. የስፖርት ዝግጅት

በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የዓለማችን ከተሞች በተካሄዱ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ተቀዳጅተዋል፣ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ሲሸነፍ ማንቼስተር ሲቲ ግን ያለመሸነፍ ገስግሷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 11:22
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
11:22 ደቂቃ

ስፖርት

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቻን ውድድር ላይ ለመሳተፍ በድጋሚ በተሰጠው እድል ከሩዋንዳ ቡድን ጋር ባደረገው ጨዋታ በገዛ ሜዳው ሽንፈት አስተናግዷል። በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የዓለማችን ከተሞች በተካሄዱ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ተቀዳጅተዋል፣ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ሲሸነፍ ማንቼስተር ሲቲ ግን ያለመሸነፍ ገስግሷል። ባየር ሙኒክም በቡንደስሊጋው የሚያቆመው አልተገኘም። ከሜዳው ውጭ ዶርትሙንድ ላይ የበላይነቱን አሳይቶ ተመልሷል። በዛሬው ሳምንታዊው የስፖርት ዝግጅታችን የምናተኩርባቸው ስፖርታዊ ክንዋኔዎች ናቸው።

 ሃይማኖት ጥሩነህ

ኂሩት መለሰ

 

Audios and videos on the topic