የጥቁር አሜሪካውያን ሰልፍ በዋሽንግተን | ዓለም | DW | 12.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የጥቁር አሜሪካውያን ሰልፍ በዋሽንግተን

ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ በዩኤስ አሜሪካ የጸጥታ ሃይሎች በጥቁር አሜሪካውያን ላይ የሚፈጽሙት ግድያ በበርካታ የሃገሪቱ ግዛቶች ውስጥ ሰዎችን ለአመጽ እና ለተቃውሞ አደባባይ እንዲወጡ አድርጓል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:59

የጥቁር አሜሪካውያን ሰልፍ

ከ20 ዓመታት በፊት በዋሽንግተን የአሜሪካውያኑ ም/ቤቶች ፊት ለፊት ተደርጎ ለነበረውና “የሚሊዮን ሰዎች ሰልፍ” በመባል ለሚታወቀው የተቃውሞ ሰልፍ መታሰቢያ ይሆን ዘንድ «የጥቁር ህይወት ይገደናል» ያሉ በመቶ ሺዎች የሚገመቱ ጥቁር አሜሪካውያን ባለፈው ቅዳሜ በም/ቤቶቹ ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል። ሰልፈኞቹ ለጥቁር አሜሪካውያን ፍትህ እንዲሰጥ፣ የስራና የገቢ ሁኔታቸው እንዲስተካከል ጠይቀዋል።

ናትናኤል ወልዴ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic