የጥምቀት በዓል አከባበር  | ኢትዮጵያ | DW | 19.01.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የጥምቀት በዓል አከባበር 

የጥምቀት በዓል በመላ ኢትዮጵያ ዛሬ በደማቅ ሥነ-ስርዓት ተከብሯል። በተለይም በአዲስ አበባ ከተማ በጃንሜዳ የሃይማኖት አባቶች፣ ምዕመናን፣ የመንግሥት ባለሥልጣናት ዲፕሎማቶች እና አገር ጎብኝዎች በተገኙበት ነው በዓሉ የተከበረው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:37

የጥምቀት በዓል አከባበር

ከጃንሜዳ ውጭም በየአብያተ ክርስቲያኑ በተዘጋጁ ጥምቀተ ባህሮች በዓሉ ሲከበር መዋሉን የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአዘብሔር ዘግቧል።


ዮሐንስ ገብረ እግዚአዘብሔር


ኂሩት መለሰ 
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች