የጥምቀት በዓል አከባበር በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 19.01.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጥምቀት በዓል አከባበር በኢትዮጵያ

የዘንድሮው የጥምቀት በዓል ልክ በያመቱ እንደሚደረገው ዘንድሮም ኢትዮጵያ ውስጥ በደመቀ ስነስርዓት በመከበር ላይ ይገኛል።

የቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስትያን

የቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስትያን

ትናንት በርካታ ምዕመናን ታቦት አጅበው በጃን ሜዳ የበዓሉን መንፈሳዊው አከባበር ሲከታትሉ አድረዋል ። ከነዚሁ ስርዓቱን ከተከታተሉ ምዕመናን መካከል ወኪላችን ታደሰ እንግዳው በጃን ሜዳ ተገኝቶ አንዳንዶቹን አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።