የጥምቀት በአል በአዲስ አበባና በአስመራ | ኢትዮጵያ | DW | 19.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጥምቀት በአል በአዲስ አበባና በአስመራ

የጥምቀት በአል በአዲስ አበባና በአስመራ

default

የኦርቶዶክስ አማኞች-ኢትዮጵያ

የጥምቀት በአል ዛሬ በመላዉ ኢትዮጵያ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነዉ።አዲስ አበባ ዉስጥ ትናንት ማምሻ የከተራ ዛሬ ደግሞ የጥምቀት በአልን አከባበር የተከታተለዉ ታደሰ እንግዳዉ እንደዘገበዉ የዘንድሮዉ በዓል በየአድባራቱ የተደራጁ ወጣቶች ባደረጉት እንቅስቃሴ ምክንያት ከቀደማዎቹ አመታት የተለየ ነበር።ዝር ዝሩን እነሆ፥-------

ኤርትራ ዉስጥም የጥምቀት በአል ዛሬ ተከብሮ ዉሏል።የአስመራዉ ወኪላችን ጎ

Straßenszene in der Independence Avenue in Asmara, Eritrea

አስመራ

ይቶም ቢሆን በተለይ አስመራ መስከረም አንድ-አደባባይ የነበረዉ የአከባበር ሥነ-ሥርዓት ተከታትሎት ነበር።

Tadesse Engdaw

Goytom Biahon

Negash Mohammed

Hirut Melesse

Audios and videos on the topic