የጥላቻ ንግግር ረቂቅ ሕግ  | ኢትዮጵያ | DW | 07.06.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የጥላቻ ንግግር ረቂቅ ሕግ 

ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ችግሩን የሚዳኙ የሕግ አንቀጾች ቢኖሩም ለሕዝቡ ሳይሆን መንግሥት እና የመንግሥት ባለሥልጣናትን ለመጠበቅ ተብሎ የተወሰኑ አካላትንም ነጥሎ ለማጥቃት የዋሉ በመሆናቸው የወንጀል ሕግ ማውጣቱ አስፈላጊ ሆኖ እንዳገኘው አምኖበት ረቂቁን ማዘጋጀቱን አስታውቋል።

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭት ለመቆጣጠር ያዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ በሁለት ጎራ እያከራከረ ነው። ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ችግሩን የሚዳኙ የሕግ አንቀጾች ቢኖሩም ለሕዝቡ ሳይሆን መንግሥት እና የመንግሥት ባለሥልጣናትን ለመጠበቅ ተብሎ የተወሰኑ አካላትንም ነጥሎ ለማጥቃት የዋሉ በመሆናቸው የወንጀል ሕግ ማውጣቱ አስፈላጊ ሆኖ እንዳገኘው አምኖበት ረቂቁን ማዘጋጀቱን አስታውቋል። በፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አዘጋጅነት በረቂቁ ላይ ዛሬ አዲስ አበባ ተካሂዷል። ውይይቱን የተከታተለው የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ሰሎሞን ሙጬ ዘገባ አለው።
ሰሎሞን ሙጬ 
ኂሩት መለሰ
ማንተጋፍቶት ስለሺ

Audios and videos on the topic