የጤና ረዳቶችና የደምወዝ ጭማሪ አፈፃጸም ቅሪታ | ጤና እና አካባቢ | DW | 08.09.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ጤና እና አካባቢ

የጤና ረዳቶችና የደምወዝ ጭማሪ አፈፃጸም ቅሪታ

በቅርቡ ለመንግሥት ሰራተኞች የተደረገዉ የደሞዝ ጭማሪ በአፈጻፀም ላይ ቅሬታን ፈጥሮአል።

በተለይ በዲፕሎማ የተመረቁ የጤና ረዳቶች እና በዲግሪ መካከል ያለዉ የሰፋ ልዩነት የሥራ መንፈሳችንን አዳክሞታል ሲሉ ለዶቼ ቬለ አንዳንድ የጤና ረዳቶች ገልፀዋል። መንግሥት ያደረገዉ የደምወዝ ጭማሪ የተለያዩ ክስተቶችን በማስተናገድ ላይ መሆኑን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር በላከልን ዘገባ ገልጾልናል።

ዮሃንስ ገብረግዚአብሄር

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic