የጣና ሐይቅ በUNESCO ተመዘገበ | ኢትዮጵያ | DW | 11.06.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጣና ሐይቅ በUNESCO ተመዘገበ

የጣና ሃይቅና በሃይቁ ላይ የሚገኙ የተፈጥሮ ሃብቶች በተመ የትምህርት፤ የሳይንስና የባህል ድርጅት ማለትም UNECSO የዓለም የስነምህዳር ጥበቃ መረብ ዉስጥ መካተታቸዉ ተገለጸ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:25
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:25 ደቂቃ

የጣና ሐይቅ በUNESCO ተመዘገበ

ከያዝነዉ ሳምንት መጀመሪያ አንስቶ ፓሪስ ዉስጥ በዩኑስኮ የሰዉና የተፈጥሮ ሃብት መርሃግብር የትብብር ምክር ቤት ጉባኤ እየተካሄደ ነዉ። በጉባዉ ላይ ከቀረቡት እቅዶች ዉስጥም የጣና ሀይቅን ጨምሮ 20 የሚሆኑ በተለያዩ ዓለማት የሚገኙ የተፈጥሮ ቦታዎች ብቻ እዉቅና ማግኘታቸዉ ታዉቋል። ጉባኤዉ ዓርብ ዕለት ይጠናቀቃል። የፓሪሷ ዘጋቢያችን ሃይማኖት ጥሩነህ ዝርዝሩን ልካልናለች።

ሃይማኖት ጥሩነህ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic