የጣልያን ወረራ ጠባሳ በአመጸኛ ዋሻ | ኢትዮጵያ | DW | 28.12.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጣልያን ወረራ ጠባሳ በአመጸኛ ዋሻ

ፋሽስት ጣሊያን ኢትዮጵያን በወረረችበት ዘመን በናፓልም እና በመርዝ ጭስ ጥቃት ከተፈጸመባቸው አካባቢዎች አንዱ የሰሜን ሸዋ ዞን ነው።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:06
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:06 ደቂቃ

የጣልያን ወረራ ጠባሳ በአመጸኛ ዋሻ

በዞኑ አመጸኛ ዋሻ በተባለ አካባቢ ከ5000 የሚበልጡ ሰዎች በዚህ ጥቃት እንደተገደሉ ይነገራል። በአካባቢው ጉብኝት ያደረጉ የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር አባላት ተዘንግቶ ቆይቷል ያለውን አካባቢ የማስተዋወቅ ዓላማ ሰንቀዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ
እሸቴ በቀለ
ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic