የጣሊያን ፖሊስ ላይ የቀረበዉ አቤቱታ | ዓለም | DW | 04.11.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የጣሊያን ፖሊስ ላይ የቀረበዉ አቤቱታ

ዓለም ኦቀፉ የመብት ተሟጋች አምነስቲ ኢንተርናሽናል፤ የጣሊያን ፖሊስ ስደተኞችን ያሰቃያል ሲል ባወጣዉ ዘገባ ከሷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:53
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:53 ደቂቃ

ጣሊያን እና ስደተኞች

 የጣሊያን የአገር ዉስጥ ሚኒስቴር ክሱን ከእዉነት የራቀ ሲል ለዘገባዉ አፋጣኝ ምላሽ ነዉ የሰጠዉ። ምንም እንኳን የጣሊያን ፖሊስ ስደተኞችን አሰቃይቷል ተብሎ ቢከሰስም አሁንም በርካታ ስደተኞች ጣሊያን ዉስጥ ይገኛሉ፤ ተጨማሪም በየዕለቱ ወደዚያ እንደሚመጡ ነዉ የሚነገረዉ። በዚህ ጉዳይ ላይ ሮም የሚገኘዉ ዘጋቢያችን ተኽለ እዝጊ ገብረ ኢየሱስን ስቱዲዮ ከመግባቴ አስቀድሜ በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ተኽለ እዝጊ ገብረ ኢየሱስ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic