«የጡት ልጅ » በፊልም ሥራ ባለሞያዉ | የባህል መድረክ | DW | 25.06.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የባህል መድረክ

«የጡት ልጅ » በፊልም ሥራ ባለሞያዉ

«የጡት ልጅ» በሚል በኃይሌ ገሪማ ሊሰራ የታቀደዉ ፊልም በ1960ዎቹ ከጣልያን ወረራ ከ 20 ዓመታት በኃላ በማደጎ የተሰጠች አንዲት ታዳጊ ህጻን ሕይወት ላይ እንደሚያተኩር ነዉ የተነገረዉ። ግን ለዚህ ፊልም ሥራ ማስኬጂያ ገንዘብ አልተሟላም። በአዉሮጳ ሕብረት ስር የሚገኘዉ ተቋም ለፊልሙ ሥራ ማስኬጃ የሚሆን 500 ሺህ ዩሮ እሰጣለሁ ብሎ ነበር።

Audios and videos on the topic