የጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዘገባ | ኢትዮጵያ | DW | 23.04.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዘገባ

ጠቅላይ ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የስራ አፈፃፀማም ዘገባቸውን አቀረቡ። በጠቅላይ ሚንስትሩ ዘገባ ላይ ከተዘረዘሩት ጉዳዮች መካከል በተለይ ትልቁን ትኩረት ያገኙት የግብርናው፣ የምጣኔ

ሀብቱ ይዞታ እና ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋ ያላትን ግንኙነትን የተመለከቱት ናቸው። ጠቅላይ ሚንስትሩ ከእንደራሴዎች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎችም መልስ ሰጥተዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic