የጠ/ሚንስትር መለስ ማብራሪያ እና የመድረክ አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 31.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጠ/ሚንስትር መለስ ማብራሪያ እና የመድረክ አስተያየት

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ከሁለት ሣምንት ገደማ በፊት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የሰጡትን ማብራሪያ ባለፈው የሣምንት መጨረሻ ባወጣው ጋዜጣዊ መግለጫ በጥብቅ ነቅፎታል።

default

መድረክ በመግለጫው የጠቅላይ ሚንስትሩን ማብራሪያ የተሳሳተ መሆኑን በማስታወቅ፡ በሀገሪቱ ድርቅ እና ረሀብም መኖሩን፡ ኤኮኖሚውም መንግሥት እንደሚለው እያደገ አለመሆኑን፡ በመጨረሻም፡ የፖለቲካው ምሕዳርም ከመቼውም ይበልጥ መጥበቡን አመልክቶዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic