የጠ/ሚንስትሩ መልዕክተኛ አደም ፋራህ ምን አሉ? | ኢትዮጵያ | DW | 12.06.2021
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የጠ/ሚንስትሩ መልዕክተኛ አደም ፋራህ ምን አሉ?

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ሰሞኑን ከፍተኛ ባለስልጣኖቻቸውን ወደተለያዩ ሃገራት እየላኩ ነው። የጠቅላይ ሚንስትሩን መልዕክት ካደረሱት ባለሥልጣናት መካከል የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አ,ደም ፋራህ አንዱ ናቸው ። አደም ፋራህ መልዕክቱን የአውሮፓ ህብረትን  ጨምሮ አንዳንድ ለአንዳንድ የህብረቱ አባል ሃገራት አድርሰዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:58

የጠቅላይ ሚንስትሩ መልዕክተኛ አፈ ጉባኤ አደም ፋራህ ምን አሉ?

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ሰሞኑን ከፍተኛ ባለሥልጣኖቻቸውን ወደተለያዩ ሃገራት እየላኩ ነው። የጠቅላይ ሚንስትሩን መልዕክት ካደረሱት ባለሥልጣናት መካከል የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አ,ደም ፋራህ አንዱ ናቸው ። አደም ፋራህ መልዕክቱን የአውሮፓ ህብረትን  ጨምሮ አንዳንድ ለአንዳንድ የህብረቱ አባል ሃገራት አድርሰዋል። የብራሰልሱ ወኪላችን ገበያው ንጉሴ አፈ ጉባኤው ይዘው ስለመጡት መልዕክት እና ስለተሰጣቸው ምላሽ አነጋግሯቸዋል።   

ገበያው ንጉሤ

ታምራት ዲንሳ

Audios and videos on the topic