የጠ/ሚኒስትሩ መግለጫ እና አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 24.02.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጠ/ሚኒስትሩ መግለጫ እና አስተያየት

በኦሮሚያ ክልል ዳግም ያገረሸዉ አመፅ እና ግጭት በዉጭ በተለይም በኤርትራ መንግሥት ድጋፍ የሚካሄድ ነዉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለመንግሥት መገናኛ አዉታሮች ገለጹ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:58
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:58 ደቂቃ

የአስተያየት

የተለያዩ የተቃዉሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች በበኩላቸዉ ይህ ችግሩን ወደዉጭ የመግፋትና ለችግሩም ዘላቂ መፍትሄ አለመስጠት ነዉ ይላሉ። በቅርቡ ማንነታቸዉ ባልታወቁና ከኤርትራ በመጡ ታጣቂዎች ከትግራይ ክልል በርካታ ኢትዮጵያዉያን ታፍነዉ መወሰዳቸዉን በተመለከተም መንግሥት ችግሩን መሸፋፈኑን አረና ትግራይ አወግዟል። ፓርቲዉ በሚቀጥለዉ እሁድ በመቀሌ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያካሂድም ገልጿል። ዝርዝሩን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic