የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ መልስ እና የፖለቲከኞች ዕይታ | ኢትዮጵያ | DW | 09.06.2020
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ መልስ እና የፖለቲከኞች ዕይታ

የአብሮነት ለፌዴራላዊ አንድነት አመራር አባል ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ጠቅላይ ሚንስትሩ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ተገቢዉን ምላሽ አልሰጡበትም ሲሉ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ ምሁር ዶ/ር ሞገስ ደምሴ በበኩላቸው የኢትዮጵያን ህዝብ ፍላጎት ያገናዘበ ምላሽ የተሰጠበት ነው ብለዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:37

የጠቅላይ ሚንስትሩ ምላሽ በድጋፍም በተቃውሞም ተቃኝቷል

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ትናንት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው ከአባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሾች ድጋፍ እና ነቀፌታ አስከትሎባቸዋል። የአብሮነት ለፌዴራላዊ አንድነት አመራር አባል ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ጠቅላይ ሚንስትሩ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ተገቢዉን ምላሽ አልሰጡበትም ሲሉ በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ ምሁር ዶ/ር ሞገስ ደምሴ በበኩላቸው የኢትዮጵያን ህዝብ ፍላጎት ያገናዘበ ምላሽ የተሰጠበት ነው ብለዋል።

ዮሐንስ ገ/እግዚያብሔር ከአዲስ አበባ ሁለቱን ሰዎች አነጋግሮ ዘገባውን ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ታምራት ዲንሳ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic