የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ጋዜጣዊ መግለጫና የተቃውሞ ወገኖች አስተያየት፣ | ኢትዮጵያ | DW | 16.02.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ጋዜጣዊ መግለጫና የተቃውሞ ወገኖች አስተያየት፣

የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ፣ ባለፈው ዓርብ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ላይ ፣ በተለያዩ ዐበይት ጉዳዮች ማብራሪያ መስጠታቸው ታውቋል።

default

የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ፣ ባለፈው ዓርብ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ላይ ፣ በተለያዩ ዐበይት ጉዳዮች ማብራሪያ መስጠታቸው ታውቋል። የመራኄ-መንግሥቱን መግለጫ በተመለከተ፣ በፓርላማ የተወከሉ የተቃውሞ ፓርቲዎች መሪዎች አስተያየትም ሆነ አቋም ምን ይሆን?! ጌታቸው ተድላ፣ ዶ/ር መራራ ጉዲናንና አቶ ልደቱ አያሌውን አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።
TY, AA