የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 31.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ መግለጫ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል ።

default

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ

የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ጋዜጣዊ መግለጫ በይበልጥ ኢትዮጵያ በዐባይ ወንዝ ላይ ልትሰራ ባቀደችው «በታላቁ የሚሌኒዬም ግድብ» ፕሮጀክት ላይ ያተኮረ እንደነበረ በስልክ ገልፆናል ። ወጪው ሙሉ-በሙሉ በኢትዮጵያ መንግሥት እንደሚሸፈን የተገለፀው ይህ ግድብ 5,250 ሜጋዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ይችላል ተብሏል ።

ታደሰ እንግዳው

ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ