የጠቅላይ ሚኒስትር መለስና የአርቲስቶች ውይይት | ኢትዮጵያ | DW | 06.06.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስና የአርቲስቶች ውይይት

ዛሬ አዲስ አበባ ላይ 1500 የሚሆኑ አርቲስቶች ከኢትዮዽያው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ውይይት አድርገዋል።

default

በተለይም የቅጂ መብት ጉዳይ የውይይቱ ዋና አጀንዳ እንደነበረ ለመረዳት ተችሏል። ውይይቱ ለውጭ ሀገራት ሚዲያ ዘጋቢዎች እንዲገኙ ግብዣ አልተሰጣቸውም። በዚህም ምክንያት አልተገኙም። ይሁንና ከተለያዩ ምንጮች መረጃዎችን እንደሰበሰበ በመገመት ጌታቸው ተድላን በስልክ አነጋግሬው ነበር።

ጌታቸው ተድላ

መሳይ መኮንን

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic