የጎርፍ አደጋ እና ቀጣዩ ዝናብ | ኢትዮጵያ | DW | 06.04.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጎርፍ አደጋ እና ቀጣዩ ዝናብ

በሚቀጥሉት ቀናት በደቡብ እና ምሥራቅ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ዝናብ ስለሚጠበቅ ከወዲሁ አስፈላጊዉ ጥንቃቄ እንዲደረግ የብሔራዊ ሜትሪዮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ። ሰሞኑን በአፋር እና ሶማሌ ክልሎች የጣለዉ ከፍተኛ ዝናብ ባስከተለዉ ጎርፍ በሕይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:50
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:50 ደቂቃ

ጎርፍ በኢትዮጵያ

በተለይ በጅጅጋ ከተማ በደረሰዉ የጎርፍ አደጋ ከ20 በላይ ሰዎች ሕይወታቸዉ ማለፉንና አንድ ትምህርት ቤትም እስከ ዛሬ ድረስ መዘጋቱ ታዉቋል። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች