የጎርፍ አደጋ ሳዉዲ አረቢያና ግብፅ | ዓለም | DW | 31.12.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የጎርፍ አደጋ ሳዉዲ አረቢያና ግብፅ

በሳዉዲ አረቢያ የደረሰዉ የጎርፍ አደጋ የሰዉ ህይወት እያጠፋ ነዉ።

default

መካ

በመካና አካባቢዉ አዲስ የደረሰዉ ጎርፍ ሶስት የህፃናትን እና የአንድ አዋቂን ህይወት ነጥቋል። ሰሞኑን በግብፅና ሳዉዲ በደረሰዉ የጎርፍ አደጋ ህይወት መጥፋቱን ዘገባዎች ያመለክታሉ። ከዚህ ሌላም በንብረትና ቤቶች ላይ ያደረሰዉ ከባድ ጉዳት እንደሆነ ባለስልጣናትን ዋቢ ያደረጉ ዘገባዎች ያስረዳሉ። ባለፈዉ ዓመት ጂዳን የመታት ጎርፍ ለ123ሰዎች ህይወት መጥፋት ምክንያት ሲሆን 11 ሺ ህንፃና ቤቶችን አዉድሟል ተሽከርካሪዎችም ላይ ጉዳት አድርሷል።

ነብዩ ሲራክ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ