የጎልማሶች የትምህርት ቀን | ኢትዮጵያ | DW | 08.09.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የጎልማሶች የትምህርት ቀን

መሃይምነትን ለማስወገድ ያለመዉ የጎልማሶች የትምህርት ቀን በዓለም ደረጃ ዛሬ ታስቦ ዉሏል።

default

በኢትዮጵያም በኦሮሚያ ፍቼ ዞን በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በ21ኛዉ ክፍለ ዘመን የመጀመሪያ አስርት ዓመታት ከ754 ሚሊዮን ያልተማረዉ የዓለም ህዝብ ከሶስቱ ሁለቱ ሴቶች መሆናቸዉ ተመልክቷል።

ታደሰ እንግዳዉ፤ ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ