«የግድቡን ጉዳይ ወደ ፀጥታው ም/ቤት መውሰድ ፋይዳ የለዉም » ክራይስስ ግሩፕ | ኢትዮጵያ | DW | 23.06.2020
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

«የግድቡን ጉዳይ ወደ ፀጥታው ም/ቤት መውሰድ ፋይዳ የለዉም » ክራይስስ ግሩፕ

በግጭቶች ላይ የሚሰራው ዓለምአቀፍ ተቋም ክራይስስ ግሩፕ ግብጽ የታላቁ የህዳሴ ግድብን ጉዳይ ወደ የጸጥታው ጥበቃ ምክር ቤት መውሰዷ ችግሩን ለመፍታት መፍትሔ አይሆንም አለ። ተቋሙ እንዳለው በግድቡ የውኃ ሙሌት እና ልቀትም ሆነ በወንዙ ዘላቂ አጠቃቀም ላይ መፍትሔው በውይይት በሚደረስ ስምምነት ብቻ ነው ሲል አስታውቋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:22

«መፍትሔው ያለው በሦስቱ ሃገራት ውይይት ከስምምነት መድረስ ነው» ክራይስስ ግሩፕ

በግጭቶች ላይ የሚሰራው ዓለምአቀፍ ተቋም ክራይስስ ግሩፕ ግብጽ የታላቁ የህዳሴ ግድብን ጉዳይ ወ,ደ የጸጥታው ጥበቃ ምክር ቤት መውሰዷ ችግሩን ለመፍታት መፍትሔ አይሆንም አለ። ተቋሙ እንዳለው በግድቡ የውኃ ሙሌት እና ልቀትም ሆነ በወንዙ ዘላቂ አጠቃቀም ላይ መፍትሔው በውይይት በሚደረስ ስምምነት ብቻ ነው ሲል አስታውቋል።

ገበያው ንጉሴ

ታምራት ዲንሳ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic