የግንቦት 7 ተከሳሾችና የመጨረሻው የፍርድ ቤት ውሳኔ | ኢትዮጵያ | DW | 12.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የግንቦት 7 ተከሳሾችና የመጨረሻው የፍርድ ቤት ውሳኔ

የፍርድ ቤት የመጨረሻ ውሳኔ ተሰጠ። አቃቤ ህግ የጠየቀው የሞት ቅጣት ይግባኝ ውድቅ ሆነ።

default

መንግስትን በኃይል ለመጣል ሞክራችኋል የተባሉ የግንቦት 7 ተከሳሾች ላይ ትላንት የመጨረሻው ውሳኔ ተላልፏል። ዶክተር ብርሀኑ ነጋ፤ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፤ አቶ ሙሉነህ ኢዮኤል እና ኮነሬል አሉበል አማረ በሌሉበት በሞት እንዲቀጡ በተወሰነበት የክስ መዝገብ ሌሎች ተጨማሪ አምስት ሰዎችም በተመሳሳይ የሞት ቅጣት እንዲተላለፍባቸው ነበር አቃቤ ህግ ይግባኝ የጠየቀየው። ፍርድ ቤት ግን ውድቅ አድርጓል። ታደሰ እንግዳው ዘገባ አለው።

ታደሰ እንግዳው ፣ መሳይ መኮንን

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic