የግንቦት 20 - 20ኛ አመት | ኢትዮጵያ | DW | 29.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የግንቦት 20 - 20ኛ አመት

የኢትዮጽያ ህዝባዊ አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር-ኤሃዴግ ስልጣን የያዘበት ሃያኛ አመት ዛሪ ታስቦ ዉሎአል።

default

እለቱን ምክንያት በማድረግ ዛሪ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ይፋዊ ዝግጅት ተካሂዶም ነበር። የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ በዝግጅቱ ላይ ተገኝቶ ዘገባ ልኮልናል

ታደሰ እንግዳዉ
አዜብ ታደሰ
መስፍን መኮንን

Audios and videos on the topic