የግንቦት ዘጠና ሰባት ምርጫ ያስከተለው ውዝግብ ሰለባዎች መታሰቢያ | ኢትዮጵያ | DW | 08.06.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የግንቦት ዘጠና ሰባት ምርጫ ያስከተለው ውዝግብ ሰለባዎች መታሰቢያ

የግንቦት ዘጠና ሰባት የምርጫ ውጤት ባስከተለው ውዝግብ ወደ ሰላሳ አምስት የሚገመቱ ሰዎች በጸጥታ ኃይላት ከተገደሉ ትናንት አራተኛ ዓመት ሆናቸው።

default

ይህንኑ ምክንያት በማድረግ የሟቾች ቤተሰቦች ዕለቱን በመላ ኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ቅጥር ግቢ አስበውታል። የአዲስ አበባ ወኪላችን ጌታቸው ተድላ የማቾች ቤተሰብ ማህበር ዋና ጸሀፊ አቶ ኢዮብ ከበደን አነጋግሮዋል።

ጌታቸው ተድላ/አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic