የግንቦት ሐያ በዓልና የተቃዋሚዎች ቅሬታ | ኢትዮጵያ | DW | 28.05.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የግንቦት ሐያ በዓልና የተቃዋሚዎች ቅሬታ

ገዢዉ ፓርቲ ኢሕአዲግ በሚቆጣረቻዉ መገናኛ ዘዴዎች አማካይነት ባለፉት ሐያ-ሁለት ዓመታት ኢትዮጵያ ዉስጥ የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መመሥረቱን፥ ፍትሕና ርትዕት መሥረፀን አስታዉቋል። የተቃዋሚ ፓርቲዎች ግን ተቃራኒዉን ነዉ የሚሉት

***Für mögliche Ergänzungen der Karte, wie z.B. andere Sprachen, zusätzliche Orte oder Markierungskreuz, wenden Sie sich bitte an infografik@dw-world.de (-2566), Außerhalb der Bürozeiten an bilder@dw-world.de (-2555).*** DW-Grafik: Per Sander 2011_03_10_Laender_Prio_A_B


የቀድሞዉ አማፂ ቡድን የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ግንባር (ኢሐዴግ) የቀድሞዉ የኢትዮጵያ መንግሥት አስግዶ ሥልጣን የያዘበት ሃያ-ሁለተኛ ዓመት ኢትዮጵያ ዉስጥ በተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች ዛሬ እየተከበረ ነዉ።ገዢዉ ፓርቲ ኢሕአዲግ በሚቆጣረቻዉ መገናኛ ዘዴዎች አማካይነት ባለፉት ሐያ-ሁለት ዓመታት ኢትዮጵያ ዉስጥ የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መመሥረቱን፥ ፍትሕና ርትዕት መሥረፀን አስታዉቋል። የተቃዋሚ ፓርቲዎች ግን ተቃራኒዉን ነዉ የሚሉት።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ያነጋገራቸዉ የሰወስት ተቃዋሚ ፓርቲ ባለሥልጣናት እንደሚሉት የሃያ-ሁለት ዓመቱ ጉዞ የዴሞክራሲዊ ሥርዓት የተጓደለበት፥ ሙስና የሠፈነበት እና የኢሕአዴግ ባለሥልጣናትና ካድሬዎች የተጠቀሙበት ነዉ።ዝርዝሩን እነሆ

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሠ

Audios and videos on the topic