የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኞች ስልጠና | ስፖርት | DW | 19.12.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ስፖርት

የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኞች ስልጠና

በኢትዮጀርመን የእግርኳስ ስፖርት ትብብር ፕሮጀክት ሥር ላለፉት 15 ቀናት ሲሰለጥኑ የነበሩ የግብ ጠባቂ አሰልጣኞች ተመረቁ።

እንዲህ ዓይነት የግብ ጠባቂ አሰልጣኞች ስልጠና ሲሰጥ የመጀመሪያዉ ነዉ ተብሏል። ተመራቂዎቹ 70 ሰልጣኞች ሲሆን አንዳንዶቹ ለዶቼ ቬለ እንደገለፁት በእግር ኳስ ጨዋታ ዋና ትኩረት ሊሰጠዉ የሚገባዉ የግብ ጠባቂ ጉዳይ ችላ ተብሎ የቆየ ነገር ነዉ። ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic