የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጉብኝት በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 04.09.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጉብኝት በአዲስ አበባ

በዐባይ ግድብ ሳቢያ ፤ ለረጀም ጊዜ ከኢትዮጵያ ጋር በአሰጥ- አገባ ላይ የቆየችው ግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ፣ ለጉብኝት ወደ አዲስ አበባ ጎራ በማለት ፣ ከአስናጋጂዋ ሀገር አቻቸው ጋር ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖምና ሳሜሕ ሹክሪ ፣የሰጡት መግለጫ ፤

ባለፈው ሰኔ ማላቦ፤ ኢኳቶሪያል ጊኒ ላይ በተካሄደው የአፍሪቃ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ፣ የሁለቱ አገሮች መሪዎች በተስማሙበት መንፈስ ላይ የተመረኮዘ መሆኑንም ነው አያይዘው የገለጡት።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic