የግብፅ ወቅታዊ ሁኔታ | አፍሪቃ | DW | 09.09.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የግብፅ ወቅታዊ ሁኔታ

የግብፅ የሙስሊም ወንድማማቾች ወቀሳና ወቅታዊ የግብፅ ፖለቲካ

ካይሮ ዉስጥ ሃምሳ አባላትን ያካተተ አንድ የሕገ-መንግስት አርቃቂ ምክር ቤት መቋቋሙና፤ በስድሳ ቀናት ዉስጥ አዲስ የሕገ-መንግስት ረቂቅ እንደሚቀርብ ተነግሮአል። የሕገ-መንግስት አርቃቂዉ ምክር ቤት ሊቀመንበር የቀድሞዉ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት እጩ የነበሩት አምር ሙሳ መሆናቸዉ ተመልክቷል። በሌላ በኩል 50 አባልትን ባቀፈዉ በእዚህ የሕገ-መንግስት አርቃቂ ምክር ቤት ዉስጥ፤ በቂ ተወካዮች አልተካተቱበትም ሲሉ ሙስሊም ወንድማማቾች ይወቅሳሉ። የሳውዳረቢያው ዘጋቢያችን ነብዩ ሲራክ አጭር ዘገባ አድርሶናል።

ነብዩ ሲራክ

ልደት አበበ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic