የግብፅ አዲሱ ፕሬዚዳንት | ይዘት | DW | 24.06.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ይዘት

የግብፅ አዲሱ ፕሬዚዳንት

ግብጽ ውስጥ በትልቅ ውጥረት ሲጠበቅ የቆየው የአገሪቱ ሁለተኛ ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውጤት በዛሬው ዕለት ተገለጸ። በውጤቱ መሠርት ሆስኒ ሙባራክ በሕዝባዊ ዓመጽ ከሥልጣን ከተወገዱ በኋላ የመጀመሪያው የአገሪቱ ፕሬዚደንት ሊሆኑ የበቁት የእሥላም ወንድማማቾች ፓርቲ ዕጩ ዶክተር ሞሐመድ ሞርሢ ናቸው።

MS/MM/AP/Reuters