የግብፅ አመፅ በሳምንቱ መጀመሪያ | ኢትዮጵያ | DW | 08.02.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የግብፅ አመፅ በሳምንቱ መጀመሪያ

ግብፅ ውስጥ የተቃውሞው ወገን ፤ ተጨማሪ ዐቢይ የፖለቲካ ስብሰባ ከማድረጉ ጥቂት ሰዓቶች ቀደም ብሎ፤አዲሱ ም/ፕሬዚዳንት ዖማር ሱሌይማን በቴሌቭዥን በሰጡት መግለጫ ፣ መንግሥት በሰላማዊ መንገድ የሥልጣን ሽግግር የሚያደርግበት የጊዜ ሰሌዳ አለው ብለዋል።

default

የታህሪር አደባባይ ሰኞ ጠዋት

ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ፣ ህገመንግሥቱን የሚያሻሽል ኮሚቴ እንዲሠማራ አዘዋል። በሚሻሻለው ህገ መንግሥት የፕሬዚዳንቱ የአገልግሎት ዘመን ይገደባል። ይሁንና የሲሌልማንን መግለጫ ችላ በማለት ከ 2 ሳምንት በላይ አደባባይ በመውጣት ያቀረብነው ጥያቄ ገና ምልሽ አላገኘም ያሉት የተቃውሞ ሰልፈኞች፤ በካይሮና በሌሎችም ከተሞች አደባባይ መውጣታቸውን እንደገፉበት ናቸው።

ኤስተር ሳውብ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ