የግብፅ ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ውሳኔ | አፍሪቃ | DW | 16.06.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የግብፅ ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ውሳኔ

የግብፅ ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤት በግብፅ ከቀድሞው ፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክ መወገድ በኋላ በሀገሪቱ የተካሄደው የመጀመሪያው ምክር ቤታዊ ምርጫ ትክክለኛ አልነበረም በሚል ምክር ቤቱ እንዲበተን እና

People ride scooters past the Supreme Constitutional Court in Cairo June 12, 2012. An Egyptian judicial body recommended on last Wednesday that two crucial laws be overturned, allowing former President Hosni Mubarak's prime minister to stand for election and possibly dissolving a parliament dominated by his Islamist foes. The supreme court is due to rule on the laws on June 14, two days before a run-off parliamentary election between former premier Ahmed Shafiq and the Muslim Brotherhood's Mohamed Mursi, the two candidates won the most votes in a first round in May. REUTERS/Amr Abdallah Dalsh (EGYPT - Tags: POLITICS ELECTIONS)

የግብፅ ሕገ መንግሥታዊ ፍርድ ቤት

የሙባራክ የቅርብ የነበሩት አህመድ ሻፊቅም በመለያው ምርጫ እንዲወዳደሩ ከትናንት በስቲያ ብይን ካሳለፈ በኋላ አዲስ የሕዝብ ተቃውሞ ተነሳ። ተቃውሞው ወደ ደም አፋሳሹ ግጭት እንዳይቀየር ብዙ ታዛቢዎች ሰግተዋል።

አርያም ተክሌ

መሥፍን መኮንን

Audios and videos on the topic