የግብፅና የዩናይትድ ስቴትስ መሪዎች ዉይይት | ዓለም | DW | 19.08.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የግብፅና የዩናይትድ ስቴትስ መሪዎች ዉይይት

ሁለቱን ወገኖች ለመሸምገል የሚደረገዉን ጥረት ኦባማ «አበረታች» ሲሉት፥ ሙባረክ ግን «በመሠረታዊ» ጉዳዮች ላይ ዉይይት መጀመር አለበት ይላሉ።

default

ካለፈዉ ቅዳሜ ጀምሮ ዩናይትድ ስቴትስን በመጎብኘት ላይ የሚገኙት የግብፅ ፕሬዝዳት ሆስኒ ሙባረክ ትናንት ከጋባዣቸዉ ከፕሬዝዳት ባራክ ኦባማ ጋር ተነጋግረዋል።የሁለቱ መሪዎች ዉይይት የኢራንን የኑክሌር መርሐ-ግብርና የሱዳንን ሁኔታ መነካካቱ ባይቀርም-ዋናዉ ትኩረት የፍልስጤም እስራኤሎች ሠላም ነዉ።ሁለቱን ወገኖች ለመሸምገል የሚደረገዉን ጥረት ኦባማ «አበረታች» ሲሉት፥ ሙባረክ ግን «በመሠረታዊ» ጉዳዮች ላይ ዉይይት መጀመር አለበት ይላሉ።አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

አበበ ፈለቀ /ነጋሽ መሀመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic