የግብጽ የዲፕሎማቲክ ቡድን አባላት በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 03.05.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የግብጽ የዲፕሎማቲክ ቡድን አባላት በአዲስ አበባ

48 አባላት ያሉበት የግብጽ የዲፕሎማቲክ የልኡካን ቡድን የአራት ቀናት ጉብኝት በኢትዮዽያ አድርጎ ወደ ሀገሩ ተመልሷል።

default

የቡድኑ የጉብኝት ያተኮረው ኢትዮዽያ በቅርቡ እገነባለሁ ብላ ያቀደችው የአባይ ግድብ ላይ ነው። በሁለቱ ሀገራት መሃል ያለውን ጥርጣሬ ያስወገደ ጉብኝት ብለውታል ግብጻውያኑ። የልኡካን ቡድኑ በቆይታው ከመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናትና ከሃይማኖት አባቶች ጋር ተወያይቷል።

ታደሰ እንግዳው

መሳይ መኮንን

ነጋሽ መሐመድ