የግሪክ የገንዘብ ቀውስና የጀርመን ድጋፍ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 27.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የግሪክ የገንዘብ ቀውስና የጀርመን ድጋፍ

ዩሮን ከክስረት ለማዳን በተለይ ደግሞ የጀርመን መንግሥት ለግሪክ ለመስጠት ያቀደው ብድር ጀርመን ውስጥ ማወዛገቡን ቀጥሏል ።

default

በርካታ ጀርመናውያን ፣ ዕዳ የተቆለለባትንና ከፍተኛ የበጀት ጉድለት የገጠማትን ግሪክን የመሳሰሉ ሃገራትን ከሚያሰጋቸው ክስረት ለማዳን ሊሰጣቸው በታቀደው ብድር አይስማሙም ። ይሁንና በርካታ ጀርመናውያን የማያውቁት የግሪክ የክፉ ቀን ውለታ አለባቸው ይላል ቀጣዩ አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን ።

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic