የግሪክ የገንዘብ ቀውስና የጀርመናውያን ስጋት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 13.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የግሪክ የገንዘብ ቀውስና የጀርመናውያን ስጋት

የግሪክን ምጣኔ ሃብት ከውድቀት ለማዳን የአውሮፓ ህብረት የተስማማበት ለግሪክ የሚሰጠው ሁለተኛ ዙር ብድር የሰሞኑ የጀርመን ህዝብና ፓለቲከኞች የመነጋገሪያ ርዕስ ሆኗል ።

default

ግሪክ የምትበደረውን ገንዘብ መክፈል መቻሏን የሚጠራጠሩ ፣ ጀርመን ለግሪክ ብድር እንዳትሰጥ እያሳሰቡ ነው ። በአብዛኛዎቹ አስተያየት ብድር የመመለስ አቅም አይኖራትም ብለው ለሚጠራጠሯት ግሪክ ገንዘብ ማበደሩ አያዋጣም ። የዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን በጀርመናውያን ስጋትና በግሪክ የፋይንናስ ቀውስ መዘዝ ላይ ያተኩራል ።

ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic