የግሪኩ ተቃውሞ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 11.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የግሪኩ ተቃውሞ

ባለፈው ቅዳሜ´በግሪክ የተቀሰቀሰው አመፅ ዛሬም እንደቀጠለ ነው ።

default

ተቃዋሚዎችና ፖሊስ ሲጋጩ

አመፁ በአቴንስ ብቻ ያደረሰው ኪሳራ ወደ ሁለት መቶ ሚሊዮን ዩሮ ነው የተገመተው ። ጥቃት የደረሰባቸው ሱቆች ቁጥር ወደ አምስት መቶ ስልሳ አምስት ተጠግተዋል ። ረብሻው በሀገሪቱ የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ላይም ጥላ አጥልቷል ።